የጡረታ ቁጠባ ሂሳብ

ማንኛዉም ሰዉ ልዩ የጡረታ ጊዜ የቁጠባ ሂሳብ ከፍቶ ለረጅም ጊዜ በመቆጠብ በጡረታ ከስራ ሲገለል አልያም በዕድሜ ምክንያት ሥራ ሲያቆም የሚጠቀምበት የቁጠባ ሂሳብ ነዉ፡፡ ከመደበኛው ቁጠባ ሻል ያለ ወለድ ይታሰብበታል፡፡

  • የጡረታ ሂሳብ ደንበኛዉ ለጡረታ ጊዜያቸዉ የሚሆን ገንዘብ ለመቆጠብ ይረዳቸዋል፤
  • ይህ ሂሳብ ከመደበኛዉ የቁጠባ ሂሳብ የበለጠ ወለድ የሚታሰባበት ነዉ፤
  • ሂሳቡን ለመክፈት የሚያስፈልገዉ የገንዘብ መጠን በባንኩ ይወሰናል፡፡