የደሞዝ ሂሳብ

የደመወዝ ሂሳብ የተቀረፀዉ ለግለሰብ እና ለድርጅቶች በባንክ ሲስተም  አማካኝነት የደሞዝ ክፍያን ለመፈፀም የሚከፈት የሂሳብ አይነት ነዉ፡፡

የደሞወዝ ሂሳብ ዋና ዋና መገለጫ

  • የኤቲ.ኤም ካርድ ያለምንም የአገልግሎት ክፍያ ማሰራት
  • ባንኩ ለተቀጣሪዉ በወር አንድ ጊዜ ብቻ ክፍያ ሊፈፅም ይችላል
  • የሂሳቡ ባለቤት የሚከተለዉን ቅድመ ሁኔታዎችን ካሟላ ለአንድ ጊዜ ብቻ የተቀመጠዉን ገንዘብ 200% የብድር አገልግሎት ሊመቻችለት ይችላል;

 

  • እሱ/እሷ ቢያንስ ለ እንድ አመት መቆጠብ እና በአጠቃላይ የተቆጠበዉ 20,000(ሃያ)ሺ ብር ሊደርስ ይገባል፡፡
  • ባንኩ የተቀመጠዉን ገንዘብ መጠቀም እና ቀጣሪዉ በባንኩ ህግ እና ደንብ መሰረት ቋሚ ንብረት እንደ ማስያዣ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
  • የሚሰጠዉ ብድር መጠን የተቀጣሪዉን ዋና ደሞዝ አንድ ሶስተኛ ብቻ የሚሰጥ ሲሆን ነገር ግን በ አጠቃላይ ከተቀመጠዉ 200% የሚበልጥ መሆን የለበትም፡፡
  • የብድሩ የመቆያ ጊዜ ቢበዛ 10 ዓመት ሊሆን ይችላል፡፡