ተጨማሪ ጉርሻ የሚታሰብበት ሒሳብ

በወለዱ ላይ ጉርሻ የሚከፈልበት የቁጠባ ሂሳብ ነዉ፡፡

የአገልግሎቱ መሠረታዊ ባህርያት

  • የተመረጡ ደንበኞች ከፍ ያለ ወለድ የሚያገኙበት ሂሳብ ሲሆን ደንበኛን ለማቆየት እንዲሁም አዲስ ደንበኛን ለማፍራት ያሰችላል፡፡
  • የዚህ ዕድል ተጠቃሚ ለመሆን ደንበኛዉ በዓመት መጨረሻ ቢያንስ ብር 1,000,000 እና ከዚያ በላይ ሂሳቡ ላይ መኖር አለበት፡፡
  • ለወደፊት ለነዚህ ደንበኞች ስለሂሳባቸዉ በየወሩ መረጃ የሚሰጥ እና የሚያገኙት የጉርሻ መጠን በአጭር መልዕክት ይደርሳቸዋል፡፡