ኤክስፖርት ፋይናንሲንግ

ከወለድ-ነፃ የወጪ ንግድ አገልግሎት ፋይናንሲንግ

የብድር አገልግሎት ሲሆን የሚመለሰውም የውጭ ምንዛሬ በሚገባበት ወቅት በሚኖረው የግዢ ዋጋ ተመን (buying rate) ተሰልተው ይሆናል፡፡

  • Advance against Sales Contact ከ70 እስከ 90% ፋይናንስ አገልግሎት::
  • Advance against Export L/C እስከ 90% ፋይናንስ አገልግሎት ማግኘት ይቻላል::
  • Advance against Export Bills እስከ 100% ፋይናንስ አገልግሎት ማግኘት ይቻላል::
  • ግልጽና ቀልጣፋ መረጃ የማጣራት ስራ የሚከናወንበት ነው::
  • ደንበኛው ይህን አገልግሎት በነፃ ያገኛል::
  • ባንኩ መስያዣ ሊጠይቅ ይችላል፡፡