ሐዩ -ልዩ የትምህርት ዋዲዓ ሂሳብ

ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት ለመማር ወይም የወጪ መጋራት(cost sharing) ለመክፈል በዚህ ልዩ የቁጠባ ሂሳብ ከቆጠቡት ገንዘብ በፋይናንሲንግ መልክ በመወሰድ ተጠቃሚ የሚሆኑበት ነው፡፡ ሂሳቡን የሚከፍት ደንበኛ ቋሚ ሊኖረዉ ይገባል፡፡ ይህ አገልግሎት የሼሪዓ ህግን ተከትሎ የሚሰጥ ነው፡፡

  • ለከፍተኛ ትምህርት የፋይናንሲንግ አገልግሎት ሲጠየቅ ባንኩ የትምህርት ክፍያዉን ይፈጽማል፤
  • የፋይናንሲንግ አገልገሎት ለማግኘት ሂሳቡ በትንሹ አንድ ዓመት መቆየት አለበት፤
  • ሂሳቡ በቁጠባ ደብተር እና/ወይም በኤ.ቲ.ኤም ካርድ ይንቀሳቀሳል፤
  • ይህንን ሂሳብ የሚከፍት ሰዉ ቋሚ ገቢ ሊኖረዉ ይገባል፤
  • ሁለተኛ ድግሪ ወይም ፒ.ኤች.ዲግሪ መማር የሚፈልጉ ተማሪዎች ብድር ማግኘት ይችላል፤
  • ለሁለተኛ ድግሪ ወይም ፒ.ኤች.ዲግሪ ፋይናንሲንግ እንዲሁም የወጪ መጋራት ክፍያ አገልገሎት ያገኙበታል፤
  • የፋይናንሲንግ አገልግሎት የሚሰጠዉ በባንኩ ብድር ፖሊሲ መሠረት ተቀባይነት ያለዉ የብድር ማስያዣ (collateral) እና የሚፈለገዉ ተቀማጭ ገንዘብ መጠን ሲኖር ነዉ፤
  • ባለሂሳቡ ለከፍተኛ ትምህርትም ሆነ የወጪ መጋራት ክፍያ የፋይናንሲንግ አገልግሎት ለማግኘት የማያስፈልገዉን የተቀማጭ ገንዘብ መጠን እና ሰነዶችን ሲያቀርብ ነዉ፡፡

Enter box title

Click here to change this text