የዉጭ ምንዛሬ አገልግሎት

የኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ  ቅርንጫፎች ዋና ዋና የውጭ ምንዛሬ ኖቶችን ለመግዛት እና ለመሸጥ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ፈቃድ አላቸው ፡፡

  • የአሜሪካን ዶላር
  • ዩሮ
  • ፖዉንድ ስተርሊንግ

ለሚከተሉት አገልግሎቶች የውጭ ምንዛሬ እናቀርባለን (እንሸጣለን)፡-

  • ለቢዝነስ-ነክ ጉዞ
  • ለዕረፍት(vacation) ጉዞ
  • ለህክምና ጉዞ