የዉጭ ሀገር ስራ አገናኝ ኤጀንሲ አገልግሎት

ይህ አገልግሎት የዉጭ ሀገር ስራ አገናኝ ኤጄንሲዎችና በዉጭ ሀገር ለሚሰሩ ሠራተኞች ለማገልገል የተዘጋጀ የባንክ አገልግሎት ነዉ፡፡ ዋና ዋና አገልገሎቶቹም

  • የባንክ ዋስትና አገልግሎት፡-ይህ የዉጭ ሀገር ስራ አገናኝ ኤጄንሲዎች የፋይናንስ ዕጥረትን ለመቅረፍ የሚሰጥ ሲሆን እስከ 100,000.00 ዶላር ይደርሳል፡፡
  • የምክር አገልግሎት
  • የደሞዝ ቁጠባ
  • የተለያዩ የቁጠባ ሂሳቦችን መክፈት
  • በዝቅተኛ ክፍያ ከዉጭ ሀገር ወርሃዊ ደሞዝን መላክ
  • የተጠራቀመ ገንዘብን እንዴት ኢንቨስት ማድረግ እንደሚቻልና ወይም አዲስ ቢዝነስ ለመጀመር ማማከር