የኢንተርኔት ባንኪንግ አገልግሎት

ደንበኞቻችን በየትኛዉም የአለም ክፍል ሆነዉ ኢንተርኔትን በመጠቀም ሂሳባቸዉን ማንቀሳቀስ የሚችሉበት አገልግሎት ነዉ፡፡ የባንካችን የኢንተርኔት ባንክ አገልግሎት ብራንድ ስሙ ኦሮ-ክሊክ ይባላል፡፡

በኦሮ-ክሊክ አማካኝነት የሚሰጡ ዋና ዋና አገልግሎቶች፤

  • ያለዎትን ቀሪ ሂሳብ ማወቅ
  • አጭር የሂሳብ እንቅስቃሴ መግለጫ ማየት
  • ከሂሳብዎ ወደ ሌላ ሂሳብ ቁጥር ገንዘብ ማስተላለፍ
  • ብዙ ክፍያዎችን (እንደ ደሞዝ) መጫን
  • የቼክ ደብተር መጠየቅ
  • የቼክ ደብተር ጥያቄን መሰረዝ
  • የቼክ ደብተር ጥያቄን መከታተል
  • የጠፋብዎትን ቼክ ክፍያ ማስቆም እና ሌሎችም