የባንኩ መልዕክት

  • ባንካችን የተቆጣጣሪ ኣካል ህግና ደንብን ተከትሎ የተሟላ መደበኛ የባንክ አገልግሎት እና የሸሪያ ህግን ጠብቆ የተሟላ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ይሰጣል፡፡
  • ባንካችን የባለአክሲዮኖቹን፣ የሠራተኞቹንና የባለድርሻ ፍላጎት ለማገልገል ይተጋል፡፡
  • በዘመናዊ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ በመታገዝ ፈጠራ የታከለበት ፈጣንና ቀልጣፋ የኤሌክትሮኒክ ባነክንግ አገልግሎት ይሰጣል፡፡