የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት

የባንኩ ደንበኞች ተንቀሳቃሽ ስልካቸዉን በመጠቀም ገንዘባቸዉን በፈለጉት ጊዜና ቦታ ለማንቀሳቀስ የሚረዳቸዉ የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ነዉ፡፡ አገልግሎቱን ለመጠቀም *840# ላይ ይደዉሉ፡፡ የባንካችን  ሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ብራንድ ስሙ ኦሮ-ካሽ ይባላል፡፡

ዋና ዋና አገልግሎቶች፤

  • አጭር የሂሳብ እንቅስቃሴ መግለጫ ማየት
  • ከሂሳብዎ ወደ ሌላ ሂሳብ ቁጥር ገንዘብ ማስተላለፍ
  • ያለዎትን ቀሪ ሂሳብ ማወቅ
  • የጠፋብዎትን ቼክ ክፍያ ማስቆም
  • የዕለቱን የዉጭ ምንዛሬ ማወቅና መመንዘር
  • ገንዘብ ወጭ ማድረግ