ከባንካችን ጋር የሚሰሩ ዓለም አቀፍ ባንኮች

የኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ በዓለም ዙሪያ ካሉ በርካታ ታዋቂ ባንኮች ጋር ተጓዳኝ የባንክ ሂሳቦችን ከፍቶ እየሰራ ይገኛል፡፡ በአሁኑ ወቅት በአሜሪካ ፣ በአውሮፓ ፣ በመካከለኛው ምስራቅ ፣ በእስያ እና በአፍሪካ የሚገኙ 7 ባንኮች ተጓዳኝ የባንክ ሂሳቦች አሉት፡፡  ከ 120  በላይ ባንኮች ጋር የሁለትዮሽ ቁልፍ የምንዛሬ ዝግጅቶች (RMA) ያደርጋል፡፡