ዋዲዓ የቁጠባ ሂሳብ

ወዲዓ የቁጠባ ሂሳብ

ወዲዓ የቁጠባ ሂሳብ  አገልግሎት ማለት ባንኩ ገንዘብ ለሚያስቀምጠው ደንበኛው ገንዘቡ በአስተማማኝ ሁኔታ ተጠብቆለት ደንበኛው ገንዘቡን በሚፈልግበት ጊዜ በሙሉ ወይም በከፊል ማውጣት የሚችልበት የቁጠባ ሂሳብ አገልግሎት ነው፡፡

የዚህ አገልግሎት ልዩ ባህሪያትና ጥቅሞቹ ፡

  • ወለድ መቀበልም ሆነ መስጠት የተከለከለ ነው፡፡
  • አገልግሎቱ የሚሰጠው በቁጠባ ሂሳብ ደብተር ነው፡፡
  • በደንበኛው ጥያቄ መሰረት በወር አንድ ጊዜ የሂሳብ መግለጫ ይሰጣል፡፡
  • በሁሉም ቅርንጫፎች አገልግሎቱን በኦንላይን (በኔትወርክ መረብ) ማግኘት ይቻላል፡፡
  • በዘርፉ የሰለጠኑ ባለሞያዎች በአገልግሎት መስጫ መስኮቶች ድጋፍና ምክር ያገኛሉ፡፡
  • ማንኛውም ደንበኛ አገልግሎቱን መጠቀም ይችላል፡፡
  • ትርፍና ኪሳራ አያስከትልም፡፡
  • ዝቅተኛ የተቀማጭ ሂሳብ መጠን ብር 50 (ሃምሣ ብር) ብቻ ነው፡፡