ባንክ ዋስትና

በተፈረመ ስምምነት መሠረት የተገባ ቃል ሳይተገበር ቢቀር በሚል እሳቤ ለተቀባዩ ወገን በካሣ መልክ ባንኩ ቃል የሚገባበት የዋስትና ደብዳቤ ነዉ፡፡

  • የጨረታ ሰነድ ዋስትና
  • የአፈፃፀም ዋስትና
  • የቅድመ ክፍያ ዋስትና
  • የመጠበቅ(ማቆየት)/ ሪቴንሽን ዋስትና
  • ኢንተርናሽናል የአየር ትራንስፖረት ማህበር (IATA) እና የነዳጅ ኩባንያዎች ዋስትና
  • የጉምሩክ ቀረጥ ዋስትና
  • የንግድ ብድር ዋስትና ፡- በጣም ተመራጭ የሆነ የዋስትና ዓይነት ሲሆን ለትላልቅ አስመጪዎች፣ አከፋፋዮች፣ አምራቾች እና ለጅምላ ነጋዴዎች የሚሰጥ ዋስትና ነዉ፡፡
  • በደንበኛዉ ፍላጎት መሰረት የሚሰጡ ሌሎች ጉምሩክ ተኮር ዋስትናዎች
  • ባንካችን ደንበኞቹን፣ ሌሎች ተጠቃሚዎችንና ኅ/ሰቡን በመሉ ከፎርጅድ የባንክ ዋስትና ለመጠበቅ ባንካችን የራሱን ኦርጅናል በመጠቀም የባንክ ዋስትና ይሰጣል፡፡
  • ተጠቃሚዎች አገልግሎቱን ከመጠቀም በፊት የባንካችን ብድር አስተዳደር መምሪያ በመቅረብ ተአማኒነቱን ማረጋገጥ ይችላሉ፡፡