በጊዜ የተገደበ ሂሳብ

በጊዜ የተገደበ ተቀማጭ ሂሳብ መቆያ ጊዜ በባንኩ እና በአስቀማጩ መካከል በሚደረገዉ ስምምነት የሚወሰን ሲሆን ጊዜዉ እስከሚያልቅ ድረስ ባለሂሰቡ ገንዘቡን ወጪ አያደርግም፡፡

የአገልግሎቱ መሠረታዊ ባህርያት

  • በጊዜ የተገደበ ተቀማጭ ሂሳብ በትንሹ ሶስት ወር ባንክ ዉስጥ መቆየት ያለበት ሲሆን የሚተሰብበት የወለድ መጠንም በቆይታ ጊዜ ይለያያል፤ ይህ ማለት ባንክ ዉስጥ ረጅም ጊዜ በቆየ ቁጥር የወለድ መጠኑ ይጨምራል፡፡
  • ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ከ5000.00 ብር ጀምሮ በጊዜ የተገደበ ተቀማጭ ገንዘብ ይቀበላል፡፡