ሲንቄ ልዩ የሴቶች የዋዲዓ ቁጠባ ሂሳብ

እናቶች/ ሴቶች የቁጠባ ባህላቸዉን ለማሳደግ እና ከቆጠቡት ገንዝብ ማራኪ ትርፍ አግኝተዉ ህይወታቸዉን ለመምራት የሚያስችል ልዩ የቁጠባ ሂሳብ ነዉ፡፡ ይህን የቁጠባ ሂሳብ ለመክፈት ዕድሜ የማይገድበዉ ሲሆን ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ሴቶች በወላጆቻቸዉ አማካኝነት በጋራ ወይም በተናጠል መክፈት ይቻላል። ሲከፍቱም ያለምንም ክፍያ ሊሆን የሚቻል ሲሆን በአንድ ወር ጊዜ ዉስጥ ቁጠባ መጀመር አለበት። ይህ አገልግሎት የሼሪዓ ህግን ተከትሎ የሚሰጥ ነው፡፡

  • ሂሳቡን በጋራ ወይም በተናጠል መክፈት ይቻላል፤

    Click here to change this text

  • ሂሳቡ ለዚህ አገልግሎት ብቻ የተዘጋጀ ልዩ የቁጠባ ደብተር እና ክፍያ ካርድ ይንቀሳቀሳል፤

  • ሲከፍቱም ያለምንም ክፍያ ሊሆን የሚቻል ሲሆን በአንድ ወር ጊዜ ዉስጥ ቁጠባ መጀመር አለበት፤

  • አገልግሎቱን ከሞባይልና ኢንተርኔት ባንኪንግ ጋር ማገናኘት የሚቻል ሲሆን በማንኛዉም ጊዜ የፈለጉትን የገንዘብ መጠን አዉጥቶ መጠቀም ይቻላል፡፡

  • በየወሩ ነፃ የባንክ ሂሳብ መግለጫ ይሰጣል

  • በማንኛዉም ጊዜ ምንም ያህል መጠን ገንዘብ ወጪ ማድረግ ይቻላል፤

  • የንግድ ተቋማት ጋር በፖስ ማሽን ሲገበያዩ ልዩ ቅናሽ ይደረግላቸዋል፤

  • ሌሎች ጥቅማጥቅሞችም ይኖሩታል፡፡